Lirik lagu
Shih Bibal (Back to 90s)
Video tidak tersedia untuk diputar di halaman ini. Lirik dan informasi lagu tetap tersedia.
Cari video di YouTube.
Teddy Afro
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
አውቃለው በልቤ ፍቅሬ
ቆርጠሽ እንዳልተውሽኝ
አምኜሽ ኖሬያለው እና
ያኔ በነገርሺኝ
ሄደች ላትመለስ ብለው
ልቤስ መች ያምንና
ተይ ማሪልኝ ፍቅሬን ባክሽ
መተሽ እንደገና
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ሰማይ
በሆነልኝ ብራ
እኔ ካንቺ ጋራ
እንደመለየት
ጨለማም አልፈራ
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ዘመን
ባልኩ እኔም ብራ ነው
ጨክኖ በፍቅርሽ
ኧረ አንቺን መራቅ
ማይቻል ነገር ነው
Pre-chorus
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
አለ ስለው ልቤ ለካ
ሄዷል ካንቺ ጋራ
አቋርጦ ሜዳውን ፍቅሬ
ያን ሁሉ ተራራ
ዛሬን ነገ አድርጊው መተሽ
ነገን ትላንትና
ምንጊዜም በልቤ ፍቅሬ
ሁሌ አንቺ ነሽና
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ሰማይ
በሆነልኝ ብራ
እኔ ካንቺ ጋራ
እንደመለየት
ጨለማም አልፈራ
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ዘመን
ባልኩ እኔም ብራ ነው
ጨክኖ በፍቅርሽ
ኧረ አንቺን መራቅ
ማይቻል ነገር ነው
Outro
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
አውቃለው በልቤ ፍቅሬ
ቆርጠሽ እንዳልተውሽኝ
አምኜሽ ኖሬያለው እና
ያኔ በነገርሺኝ
ሄደች ላትመለስ ብለው
ልቤስ መች ያምንና
ተይ ማሪልኝ ፍቅሬን ባክሽ
መተሽ እንደገና
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ሰማይ
በሆነልኝ ብራ
እኔ ካንቺ ጋራ
እንደመለየት
ጨለማም አልፈራ
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ዘመን
ባልኩ እኔም ብራ ነው
ጨክኖ በፍቅርሽ
ኧረ አንቺን መራቅ
ማይቻል ነገር ነው
Pre-chorus
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
አለ ስለው ልቤ ለካ
ሄዷል ካንቺ ጋራ
አቋርጦ ሜዳውን ፍቅሬ
ያን ሁሉ ተራራ
ዛሬን ነገ አድርጊው መተሽ
ነገን ትላንትና
ምንጊዜም በልቤ ፍቅሬ
ሁሌ አንቺ ነሽና
Chorus
ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ
ሄደሽም ገና ነው
ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ
የማይዘም ዋርካ ነው
Verse
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ሰማይ
በሆነልኝ ብራ
እኔ ካንቺ ጋራ
እንደመለየት
ጨለማም አልፈራ
ጎህ ቢቀድና
ምነው እሄ ዘመን
ባልኩ እኔም ብራ ነው
ጨክኖ በፍቅርሽ
ኧረ አንቺን መራቅ
ማይቻል ነገር ነው
Outro
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው
ኧረ ማይቻል
ኧረ ማይቻል ነገር ነው
ፍቅርሽ በልቤ
የማይዘም ዋርካ ነው